Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦድሪን በድሪ ለእስልምና እምነት ተከታዮች “እንኳን ለታላቁ ነቢይ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ.) መውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ” ብለዋል።

ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ የትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት “ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ነቢይ ሙሀመድ ሰ.ዐ.ወ መውሊድ በሰላም አደረሳችሁ”ነው ያሉት።

በዓሉም የሰላም፣ የጤና፣ የደስታና የአብሮነት እንዲሆን ተመኝተዋል።

Exit mobile version