Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የመከላከያ ሠራዊት ቀን ሀገርን በሚያጸናና ሰላምን በሚያረጋግጥ ድል እየተከበረ ነው – ዶ/ር አብረሃም በላይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሠራዊታችን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ቀንን ሀገርን በሚያጸናና ሰላምን በሚያረጋግጥ አኩሪ መስዋዕትነትና ድል እያከበረ ነው ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትሩ አብረሃም በላይ ገለጹ።

ዶክተር አብረሃም በላይ ለመከላከያ ሠራዊት እና መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ጥቅምት 15 ቀን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ቀን ሆኖ እንዲከበር መወሰኑንም አስታውሰዋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version