Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት 7ኛ አስቸኳይ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዓመት 8ኛ የሥራ ዘመን 7ኛ አስቸኳይ ጉባዔውን እያካሄደ ነው፡፡
 
ምክር ቤቱ በአስቸኳይ ጉባዔው የተሻሻለው የየእርከኑን ምክር ቤት ተወካዮች ብዛት ለመወሰን የወጣውን አዋጅ ጨምሮ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ እንደሚያሳልፍ የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
 
Exit mobile version