Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

በዓለም ዋንጫ አውስትራሊያ ቱኒዚያን 1 ለ 0 አሸነፈች

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር የዓለም ዋንጫ በምድብ አራት የሚገኙት ቱኒዝያ እና አውስትራሊያ የሁለተኛ ዙር ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡
በዚህም አውስትራሊያ አፍሪካዊቷን ቱኒዚያን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፋ ከምድቡ የማለፍ ተስፋዋን አለምልማለች፡፡
የአውስትራሊያን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ሚቸል ዱክ በ23ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል
Exit mobile version