Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ሞሮኮ ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች ብቸኛዋ አፍሪካዊት ሀገር ሆነች

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታሩ ዓለም ዋንጫ ሞሮኮ ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች ብቸኛዋ አፍሪካዊት ሀገር ሆናለች፡፡
ሞሮኮ ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች ብቸኛዋ አፍሪካዊት ሀገር ሆነች
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታሩ ዓለም ዋንጫ ሞሮኮ ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች ብቸኛዋ አፍሪካዊት ሀገር ሆናለች፡፡
በዓለም ዋንጫው የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ዛሬም ቀጥሎ የተካሄደ ሲሆን÷ምሽት 12 ሰዓት ላይ በተካሄድ ጨዋታ አፍሪካዊቷ ሞሮኮ ከስፔን ጨዋታቸውን አካሂደዋል፡፡
በዚህም ሞሮኮ በመለያ ምት 3 ለ 0 አሸንፋለች፤ በዚህም ሩብ ፍጻሜውን መቀላቀሏል አረጋግጣለች፡፡
ምሽት 4 ሰዓት ፖርቹጋል ከስዊዘርላንድ ጋር የምታደርገው ጨዋታ ከወዲሁ ተጠባቂ ሆኗል።

Exit mobile version