Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የቀድሞ ርዕሰ ሊቃነጳጳሳት ፖፕ ቤኔዲክት 16ኛ አረፉ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የቀድሞ ርዕሰ ሊቃነጳጳሳት ፖፕ ቤኔዲክት 16ኛ አረፉ፡፡

ፖፕ ቤኔዲክት16ኛ በተወለዱ በ95 ዓመታቸው ባደረባቸው ሕመም በዛሬው ዕለት በመኖሪያ ቤታቸው ማረፋቸውን ቫቲካን አስታውቃለች፡፡

Exit mobile version