Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ምክር ቤቱ ዛሬ ከሰዓት በሚያደርገው ስብሰባ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚቀርቡ ሹመቶችን ያፀድቃል

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ከሰዓት በሚያደርገው ስብሰባ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚቀረቡ ሹመቶችን መርምሮ ያፀድቃል፡፡

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ከቀኑ 7 ከ 30 ጀምሮ ያካሂዳል፡፡

በስብሰባው የምክር ቤቱን 2ኛ አመት የስራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለ ጉባኤ መርምሮ ያፀድቃል ተብሎም ይጠበቃል፡፡

Exit mobile version