Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ብሬንዳን ሮጀርስ ከሌስተር ተሰናበተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሌስተር ሲቲ አሰልጣኝ ብሬንዳን ሮጀርስን ማሰናበቱን አስታወቀ፡፡

የክለቡ ኃላፊዎች ባደረጉት ምክክር ከአሰልጣኙ ጋር ለመለያየት መወሰናቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡

ክለቡ በብሬንዳን ሮጀርስ መሪነነት በዚህ የውድድር ዓመት በሊጉ አስከፊ ውጤት እያስመዘገበ እንደሚገኝም ተገልጿል፡፡

ይህን ስኬታማ ያልሆነ ጉዞ ተከትሎም ክለቡ አሰልጣኙን ማሰናበቱን ነው ያሳወቀው፡፡

#Ethiopia

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version