Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና ሙስጠፌ መሀመድ በድሬዳዋ በተካሄደው የኢፍጣር ሥነ ስርዓት ተሳተፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልልርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ በድሬዳዋ ከተማ በተካሄደው የኢፍጣር ሥነ ስርዓት ላይ ተሳተፉ፡፡

በኢፍጣር ሥነ ስርዓቱ ላይ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃርን ጨምሮ የኦሮሚያ እና የሶማሌ ክልል እንዲሁም ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ የመንግሥትሥራ ኃላፊዎች መሳተፋቸውን ኦ ቢ ኤን ዘግቧል፡፡

Exit mobile version