Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ ያስገነባውን ሆቴል እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ ያስገነባውን ሆቴል እያስመረቀ ነው።

አየር መንገዱ ያስገነባውን የኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል ሁለተኛውን ምዕራፍ ማስፍፊያ ነው እያስመረቀ የሚገኘው።

በምረቃ መርሐ ግብሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የስራ ሃላፊዎች የተለያዩ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።

በምንይችል አዘዘው

Exit mobile version