Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ሚኒስትሮች የአገልጋይነት ቀንን ምክንያት በማድረግ በኢትዮጵያ አየር መንገድ አገልግሎት እየሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት ሚኒስትሮች የአገልጋይነት ቀንን ምክንያት በማድረግ በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛሉ።
በአገልግሎታቸው ከተለያዩ አገራት ለመጡ ተጓዦችና ጎብኝዎች የቱሪስት መረጃና አበባ በማበርከት ቆይታቸው መልካም እንዲሆን የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል እያደረጉ መሆኑን ኢፕድ ዘግቧል።
Exit mobile version