Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ቡርኪናፋሶ በተጨማሪ ሰዓት ባስቆጠረችው ግብ ሞሪታኒያን አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በምድብ 4 የማጣሪያ ጨዋታ ቡርኪናፋሶ በተጨማሪ ሰዓት ባስቆጠረችው ግብ ሞሪታኒያን 1 ለ 0 አሸነፈች።

ለቡርኪናፋሶ የማሸነፊያ ግብን በርትራንድ ትራኦሬ በ96ኛው ደቂቃ ላይ ማስቆጠር ችሏል፡፡

በአፍሪካ ዋንጫ በምድብ 5 ጨዋታዎች ምሽት 2 ሰዓት ላይ ቱኒዝያ ከናሚቢያ እንዲሁም ከምሽቱ 5 ሰዓት ላይ ማሊ ከደቡብ አፍሪካ ጋር ይጫወታሉ፡፡

Exit mobile version