Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ዓየር መንገዱ ወደ ቶሮንቶ የሚያደርገውን በረራ ወደ 7 አሣደገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ከመጋቢት 23 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ካናዳ ቶሮንቶ ሳምንቱን ሙሉ በረራ ለማድረግ መወሰኑን አስታወቀ፡፡
 
ወደ ቶሮንቶ የሚደረገው በረራ በሳምንት ለአምስት ቀናት እንደነበር መገለጹን የዓየር መንገዱ መረጃ አመላክቷል፡፡
 
#Ethiopia
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version