Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የዩሮፓ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ድልድል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023/24 የዩሮፓ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ድልድል ይፋ ሆኗል፡፡

በድልድሉ መሠረትም ኤሲ ሚላን ከሮማ የሚፋለሙ ይሆናል፡፡

እንዲሁም ሊቨርፑል ከአታላንታ÷ ባየርሊቨርኩሰን ከዌስትሃም ዩናይትድ  ጋር ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል፡፡

በሌላ በኩል ቤኔፊካ ከማርሴ ጋር መደልደላቸውን የወጣው መርሐ-ግብር ያመላክታል፡፡

Exit mobile version