Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ወላይታ ድቻ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ወላይታ ድቻ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ።

ዛሬ 1:00 ላይ በተካሄደው ጨዋታ ለወላይታ ድቻ የማሸነፊያዋን ጎል ዘላለም አባተ በ80ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል።

በተመሳሳት ቀን 10:00 ላይ በተካሄደው የሊጉ የድሬዳዋ ከተማና የሻሸመኔ ከተማ ጨዋታ ካርሎስ ዳምጠው በ45+4′ ላይ ባስቆጠራት ጎል ድሬዳዋ ከተማ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

Exit mobile version