Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የፍቼ ጫምባላላ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ፣ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍቼ ጫምባላላ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።

በበዓሉ አከባበር ላይም የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የሲዳማ ክልልና የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አመራሮች ተገኝተዋል፡፡

በተጨማሪም በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩ የሲዳማ ተወላጆችን ጨምሮ ሌሎችም የማኅበረሰብ ክፍሎች መገኘታቸውን የሲዳማ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ መረጃ አመላክቷል፡፡

Exit mobile version