Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የደቡብ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባዔውን ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክርምክር ቤት 5ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባዔ ነገ በሀዋሳ ከተማ እንደሚጀመር ተገለጸ።

የምክር ቤቱ ጉባዔ ከሰኔ 11 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ቀናት እንደሚካሄድ የምክር ቤቱ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ወይዘሮ ዓለሚቱ አበበ ተናግረዋል።

የጉባዔው አጀንዳ ነገ የምክር ቤቱ አባላት በተገኙበት ይፋ እንደሚደረግ ዳይሬክተሯ መናገራቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

Exit mobile version