Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “ኢትዮጵያን እናጸዳለን” ለተሰኘው ቡድን ምስጋና አቅርበዋል

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 5፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ቡድኑ ዛሬ ጠዋት ጎዳናዎችን ስላጸዳ ነው ምስጋናቸውን ያቀረቡት።

የምንፈልጋትን ኢትዮጵያን የምንገነባው በአብሮነት እና ትክክለኛውን ጎዳና በመምረጥ ነው ሲሉም በፌስ ቡክ ገጻቸው መልዕክታቸውን አስፍረዋል።

Exit mobile version