Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

በለንደን ጎዳና ነዳጅ የሚጠቀሙ ተሽከርካሪዎች ታገዱ

ክልከላው ከ18 ወራት የሙከራ ስራ  በኋላ ተግባራዊ የሚደረግ መሆኑም በዘባው ተመላክቷል።

በዚህ መሰረትም  በከተማዋ  ኤሌክትሪክ የሚጠቀሙ ተሽከርካሪዎች ፣ እግረኞች እና ብስክሌቶች ብቻ አንዲንቀሳቀሱ የሚፈቀድ መሆኑ ተገልጿል።

በሌላ በኩል   ቆሻሻን  ለሚያጓጉዙ መኪኖች እና ድንገተኛ ተሽከርካሪዎች ልዩ ፈቃድ የሚሰጥ መሆኑ ተመላክቷል።

ይህም በባህር ዳርቻ  መዝናኛ ቦታዎች  በሚገኙ  ጎዳናዎች ላይ ለሚከሰተው ከ90 እስከ 95 በመቶ የሚሆን የትራፊክ መጨናነቅ ለመቀነስ  እና የአከባቢው  የአየር ንብረት ለማሻሻልን  እንደሚያስችል ታምኖበታል።

 

Exit mobile version