ቢሊየነሩ ጠፈርተኛ ሳይሆኑ ወደ ህዋ ላይ የተጓዙ የመጀመሪያው ግለሰብ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቢሊየነሩ ጃሬድ ኢሳክማን ጠፈርተኛ ሳይሆኑ ወደ ህዋ የተጓዙ የመጀመሪያ ግለሰብ ለመሆን መብቃታቸው ተሰምቷል፡፡
ቢሊየነሩ በዚህን ጊዜ…
በኢኖቬቨንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የተገኘው የኢኮኖሚ እድገት የሚበረታታ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢኖቬቨንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ በመሰማራት የተገኘው የኢኮኖሚ እድገትና የተፈጠረው የስራ እድል የሚደነቅና የሚበረታታ መሆኑን የኢኖቬቨንና…
ቻይና 3 ሺህ 200 ኪሎ ግራም የሚሸከም ሰው አልባ አውሮፕላን የበረራ ሙከራ አደረገች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና 3 ነጥብ 2 ቶን (3 ሺህ 200 ኪሎ ግራም) ጭነት መሸከም የሚችል ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) የተሳካ የበረራ ሙከራ በማድረግ…
በዲጂታል ግብይት ውስጥ ሊፈጸሙ የሚችሉ የፋይናንስ ማጭበርበር ድርጊቶች የትኞቹ ናቸው?
በዲጂታል ግብይት ውስጥ ሊፈጸሙ የሚችሉ የፋይናንስ ማጭበርበር ድርጊቶች የትኞቹ ናቸው?
1. ሀሰተኛ ሰነዶችን ማቅረብ፣
ከአበዳሪው ብድር ለማግኘት ሲባል ሀሰተኛ ሰነድ በማቅረብና…
የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታን በማጎልበት የፋይናንስ አካታችነትን ለማረጋገጥ እየተሠራ መሆኑ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታን በማጎልበት የፋይናንስ አካታችነትን ለማረጋገጥ እየሠራች መሆኗን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡…
ለ8 ቀናት አቅደው ወደጠፈር የሄዱ ጠፈርተኞች ለሥምንት ወራት ሊቆዩ እንደሚችሉ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ8 ቀናት ወደጠፈር የሄዱት ጠፈርተኞች እስከፈረንጆቹ 2025 ሊቆዩ እንደሚችሉ ተሰምቷል፡፡
ከሁለት ወራት በፊት አሜሪካውያን ጠፈርተኞች…
ቲክቶክ የኦንላይን ሱስ ስጋትን ለመከላከል ሲባል የሽልማት ገጽታዎችን ለማንሳት ተስማማ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቲክቶክ በተለይም ልጆች በስክሪን ላይ እንዲቆዩ ለማበረታታት ጥቅም ላይ ያዋላቸውን የሽልማት ገጽታዎች ለማንሳት መስማማቱን የአውሮፓ ህብረት…
ሜታ ኩባንያ በናይጄሪያ ህዝብ ቁጥር ልክ ቅጣት ተላለፈበት
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ናይጄሪያ በህዝብ ቁጥሯ ልክ የ220 ሚሊየን ዶላር ቅጣት ሜታ ኩባንያ እንዲከፍል ማስጠንቀቂያ ሰጠች፡፡
በአፍሪካ በህዝብ ብዛት ቀዳሚ…
ለፓሪስ ኦሊምፒክ ከ8 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ትኬት ተሽጧል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ ፓሪስ ኦሊምፒክ ከ8 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ትኬት መሸጡን የዓለም ዓቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ አስታወቀ።
የኮሚቴው የስፖርቶች ጉዳይ…