Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

በፕሪምየር ሊጉ መቐለ፣ ሰበታ፣ ባህር ዳርና ፋሲል ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች እለት ተካሂደዋል።

በዚሁ መሰረት ውጤቶቹም፦

ባህር ዳር ከተማ 4-1 ድሬ ደዋ ከተማ

ሲዳማ ቡና 1-2 መቐለ 70 እንድርታ

ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ 0-0 ጅማ አባ ጅፋር

ፋሲል ከነማ 3-0 ሀድያ ሆሳህና

ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ስሁል ሽረ

አዳማ ከተማ 2-2 ወላይታ ዲቻ

ወልቂጤ ከነማ 0-1 ሰበታ ከተማ በሆነ ውጤት ተጠናቀዋል።

Exit mobile version