Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ዶ/ር አረጋዊ በርሔ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ም/ቤት ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዶክተር አረጋዊ በርሔ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በትናንትናው እለት ዶክተር አረጋዊ በርሔን የጽህፈት ቤቱ ዋና ዳይሬክተር አድርገው መሾማቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
#FBC
የዜና ሰዓት ሳይጠብቁ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ትኩስ እና ሰበር ዜናዎችን በፍጥነት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት መልክ በስልክዎ ላይ እንዲደርስዎ ወደ 8111 OK ብለው ይላኩ።
Exit mobile version