Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

በሰሜን ዕዝ የ5ኛ ሜካናይዝድ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ሙሉዓለም አድማሱ፤መከላከያ ኃይሉ የተፈፀመበትን ታሪካዊ ክህደት እና ጥቃት አክሽፎ ሁሉን አቀፍ ጥቃት መክፈቱን እና ህግ የማስከበር ኦፕሬሽኑን በድል እየተወጣ መሆኑን ተናግረዋል።

መከላከያ ሃይሉ  ህግ የማስከበር ኦፕሬሽኑን በድል እየተወጣ ነው -  ብርጋዴር ጀነራል ሙሉ አለም አድማሱ በስሜን እዝ የ5ኛ ሜካናይዝድ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ

 

Exit mobile version