Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የጤና ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ከመከላከያ ሰራዊታችን ጎን እቆማለሁ” በሚል መሪ ቃል የጤና ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች በዛሬው እለት ደም ለግሰዋል።
የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰን ጨምሮ ሌሎች የሚኒስቴሩ አመራሮችና ሰራተኞች በብሔራዊ ደም ባንክ አገልግሎት ተገኝተው ደም በመለገስ ለመከላከያ ሰራዊቱ ያላቸውን አጋርነት ማሳየታቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
#FBC
የዜና ሰዓት ሳይጠብቁ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ትኩስ እና ሰበር ዜናዎችን በፍጥነት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት መልክ በስልክዎ ላይ እንዲደርስዎ ወደ 8111 OK ብለው ይላኩ።
Exit mobile version