Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የአዳማ ፣ሮቤ እና የጎባ ከተማ ነዋሪዎች የመከላከያ ሰራዊት የተቀዳጀውን ድል አስመልክቶ የተሰማቸውን ደስታ ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የአዳማ ፣ሮቤ እና የጎባ ከተማ ነዋሪዎች በትናንትናው እለት የመከላከያ ሰራዊት የጁንታውን የመጨረሻ ምሽግ መቐለን መቆጣጠሩን ተከትሎ ደስታቸውን ገልፀዋል።

ነዋሪዎቹ በዛሬው ዕለት ደስታቸውን ከመግለፃቸው ባሻገር ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፋቸውን ገልፀዋል።

 

Exit mobile version