Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ባለፉት 24 ሰዓታት 422 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ12 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 807 የላብራቶሪ ምርመራ 422 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው።
በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 115 ሺህ 782 መድረሱ ነው የተገለፀው።
በሌላ በኩል ባለፉት 24 ሰዓታት 2 ሺህ 234 ሰዎች ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 91ሺህ 209 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።
እንዲሁም በ24 ሰዓታት ውስጥ የ 12 ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን ከቫይረሱ ጋር በተያያዘ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 791 ደርሷል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል www.youtube.com/fanatelevision ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version