Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ የአመራር ስልጠና ማዕከል ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተመረጡ ሴት መሪዎችን አበረታቱ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ የአመራር ስልጠና ማዕከል “አሙጃኤ” መርሀ ግብር ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተመረጡትን ሴት መሪዎች አበረታቱ::

ማዕከሉ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራትና ዘርፎች የተወጣጡ ሴት መሪዎችን በማሰልጠንና አቅማቸውን በመገንባት ብቁ ሴት መሪዎችን የማፍራትን አላማ የያዘ ነው::

ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ሴቶችን ለመደገፍና ለማብቃት ካስጀመሯቸው መርሀ ግብሮች የአመራር ስልጠና እንዳለበት የፕሬዚዳንት ጽ/ቤት አስታውሷል::

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version