Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማ ከወላይታ ዲቻ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 12 ኛ ሳምንት ዛሬ ረፋድ በተደረገ ጨዋታ ባህርዳር ከተማና ወላይታ ዲቻ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡
በባህርዳር ከተማ ዓለም አቀፍ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ሁለቱም ቡድኖች ጎል ማስቆጠር አልቻሉም፡፡
በዚህም ጨዋታው ያለምንም ግብ ተጠናቋል፡፡
የዕለቱ ሌላኛው መርሃ ግብር ወልቂጤ ከተማን ከሰበታ ከተማ ያገናኛል፡፡
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡-
https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version