Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ኢትዮጵያ በ2021 የገልፍ የምግብ እና መጠጥ ንግድ አውደ ርዕይ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2021 የገልፍ የምግብ እና መጠጥ ንግድ አውደ ርዕይ በዱባይ ተከፍቷል፡፡
አውደ ርዕዩን የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ ከፍተዋል ፡፡
በዘርፍ የተሰማሩ ኢንዱስትሪዎችን ማስተዋወቅ አላማው ያደረገው ይህ አመታዊ ዝግጅት ለአንድ ሳምንት እንደሚቆይና ኢትዮጵያ እየተሳተፈች እንደምትገኝ ከንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version