Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የቲሊሊ ከተማ የከተማ አስተዳደርነት የእውቅና መርኃ ግብር ተከናወነ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቲሊሊ ከተማ የከተማ አስተዳደርነት የእውቅና መርኃ ግብር ተከናወነ።
በፕሮግራሙ ላይ የአማራ ክልል ርእሰመሥተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ የአማራ ክልልና የብሔረሰቡ አስተዳደሩ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።
በሕዝብ ተሳትፎ የተገነባው የቲሊሊ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የማስፋፊያ ክፍል መጎብኘቱን አብመድ ዘግቧል፡፡
የስራ ኃላፊዎቹ የተለያዩ የልማት ስራዎችንም ጎብኝተዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡-
https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version