Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ከእረፍት መልስ የተካሄደው የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ በነበሩ የሀገራት ጨዋታዎች ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በድሬዳዋ ጀምሯል።
ከእረፍት መልስ የመጀመሪያ በነበረው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሰበታ ከተማ ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት ተለያይተዋል።
በጨዋታው ሁለቱ ቡድኖች ግቦችን ለማግኘት ሙከራ ቢያደርጉም ኳስን ከመረብ ማገናኘት ሳይችሉ ቀርተዋል።

 

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

Exit mobile version