Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ፋሲል ከነማ የ2013ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና እና ወላይታ ዲቻ 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል።
ዛሬ ከሰዓት በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የተደረገው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን ከወላይታ ዲቻ አገናኝቷል፡፡
ጨዋታውም ያለምንም ግብ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡
ጨዋታው አቻ መጠናቀቁን ተከትሎም ፋሲል ከነማ የ2013 ዓ.ም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version