Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ሃዲያ ሆሳዕናን 2 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ሃዲያ ሆሳዕናን 2ለ1 አሸንፏል።
ለኢትዮጵያ ቡና አቡበከር ናስር በ 2ኛው እና በ75ኛው ደቂቃ ላይ ሁለት ግቦች ሲያስቆጥር ለሃዲያ ሆሳዕና ብቸኛዋን ጎል በ43ኛው ደቂቃ ላይ ደስታ ዋሚሾ ማስቆጠሩን ከሶከር ኢትዮጵያ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version