Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከነገ ጀምሮ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከነገ ግንቦት 19 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል።
ኮሚቴው በወቅታዊና አገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ የተለያዩ አቅጣጫዎችን ያስቀምጣል ተብሎ ይጠበቃል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version