Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በጊንዲር ወረዳ በመስኖ የለማ የስንዴ ማሳን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ የአመራሮች ቡድን በምስራቅ በባሌ ዞን ጊንዲር ወረዳ በመስኖ የለማ የስንዴ ማሳን ጎብኝቷል፡፡
በምስራቅ ባሌ ዞን 109 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የስንዴ ልማት እየተከናወነ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በጉብኝቱ ወቅት “እንደዚህ ዓይነት ለም መሬትና ታታሪ ህዝብ ይዘን አንቸገርም” ማለታቸውን ከኦሮሚያ ኮሚዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
አርሶ አደሮች ከግብርና ያገኙትን ገንዘብ ቆጥበው በመጠቀም ባለሀብት እንዲሆኑ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version