Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቻግኒ ከተማና ጓንጓ ወረዳ ህዝብ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከቻግኒ ከተማና ጓንጓ ወረዳ ህዝብ ጋር ተወያይተዋል፡፡

በውይይቱ የብልጽግና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ብናልፍ አንዱዓለም፣ የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው፣ የሠላም ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ፍሬዓለም ሽባባውን ጨምሮ ሌሎች የስራ ሃላፊዎችና የህዝብ ተወካዮች ተገኝተዋል፡፡

መድረኩ በምርጫና ወቅታዊ የልማትና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ላይ እንደሚመክር ከአማራ ብልፅግና ፓርቲ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version