Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የዓለም ደም ለጋሾች ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ደም ለጋሾች በዓለምና በኢትዮጵያ ለ18ኛ ጊዜ እየተከበረ ነው፡፡
ቀኑን አስመልክተው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው “ደም በመለገስ የወገኖችን ህይወት ለማስቀጠል ለምታበረክቱት ውድ ስጦታ ምስጋና አቀርባለሁ ብለዋል፡፡
ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል በተለይ ወጣቶች በበጎ ፈቃደኝነት ደም መለገስን ባህል በማድረግ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያደርጉም ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version