Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

በዘንድሮ የአረንጓዴ ዐሻራ ልማት በኦሮሚያ ክልል 4 ቢሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮ የአረንጓዴ ዐሻራ ልማት መርሐ-ግብር በኦሮሚያ ክልል 4 ቢሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት መደረጉን የኦሮሚያ ግብርና እና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ኃላፊ አቶ ዳባ ደበሌ ገልጸዋል።
ቢሮው ለዘንድሮ የክረምት እርሻ እየተደረጉ የሚገኙ ዝግጅቶች እና የአረንጓዴ ዐሻራ ልማት መርሐ-ግብር ዝግጅትን አስመልክት መግለጫ ሠጥቷል።
በዚህም ችግኞችን የማፍላት እና ቦታዎችን የማዘጋጀት እንዲሁም ጉድጓዶችን የመቆፈር ሥራ እተሠራ መሆኑን ገልጿል።
የዘንድሮውን የክረምት እርሻ በተመለከተም በክልሉ ከ6 ሚሊዮን ሔክታር በላይ መሬት ለእርሻ የተዘጋጀ ሲሆን የግብርና ግብአቶችን ለአረሶ አደሩ የማሰራጨት ሥራ መጀመሩን ኢቢሲ ዘግቧል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
May be an image of 1 person and indoor
522
People Reached
120
Engagements
Boost Post
112
4 Comments
2 Shares
Like
Comment
Share
Exit mobile version