Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የኢዜማ ምክትል መሪ አቶ አንዱዓለም አራጌ ድምጽ ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢዜማ ምክትል ፕሬዚደንትመሪ አቶ አንዱዓለም አራጌ በአዲስ አበባ ከተማ ድምጽ ሰጡ፡፡

አቶ አንዱዓለም በሚወዳደሩበት ግንፍሌ ምርጫ ጣቢያ ነው ድምጽ የሰጡት፡፡

የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ ምርጫው የተጠበቀውን ያህል ውጤታማ እንዲሆን ያደርገዋል የሚል ዕምነት እንዳላቸው ተናግረዋል፡፡

በሶዶ ለማ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version