Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

አምባሳደር ሐሰን ታጁ በኩዌት ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኩዌት የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሐሰን ታጁ በኩዌት ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች አምባሳደር ዶክተር ማታር ሀመድ አል-ነያዲ ጋር ተወያይተዋል።
በውይይቱ በሁለትዮሽና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሁለቱን ሃገራት ትብብር ማጠናከር በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ መምከራቸውን ከኩዌት የኢትዮጵያ ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version