Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት እና የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በሀረር ከተማ ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በሀገሪ ከተማ ችግኝ ተክለዋል፡፡
በመርሃ ግብሩ የሀረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች እንዲሁም በከተማዋ የተመደቡ ብሄራዊ በጎ አድራጎት ወጣቶች መሳተፋቸውን ከሰላም ሚኒቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version