Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ኢትዮጵያ እና ጃፓን የ120 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጃፓን የ120 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ያስሚ ወሃበርቢ እና በኢትዮዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ተፈራርመውታል፡፡
ድጋፉ የሩዝ ሰብልን በማቅረብ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያግዝ እና በገበያው ውስጥ የሩዝ ሰብል አቅርቦትን በማሳደግ የሩዝ ፍለጎትን ለማሟላት ታሳቢ ያደረገ መሆኑን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!በሌላ በኩል በሌላ በኩል
Exit mobile version