Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የምግብ መድሀኒት የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብ መድሀኒት የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ለመከላከያ ሰራዊት የገንዘብና የአይነት ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡
ባለስልጣኑ ለመከላከያ ሰራዊት ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ እና የዓይት ድጋፍ አድርጓል፡፡
በባለስልጣኑ ሰራተኞች የደም ልገሳ እና ሌሎች የበጎ አድራት ስራዎች እየተሰሩ ሲሆን ከማዕከል እስከ ወረዳ ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ መገለፁን አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ዘግቧል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version