Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የኡጋንዳ አቻውን 2 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኡጋንዳ ባካሄዱት የወዳጅነት እግር ኳስ ጨዋታ ኢትዮጵያ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡
 
ለኢትዮጵያ የማሸነፊያ ግቦችን አቡበከር ናስር 11ኛው ደቂቃ እንዲሁም አቤል ያለው 54ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥረዋል፡፡
 

ኡጋንዳን ከሽንፈት ያልታደገቻትን ብቸኛ ጎል ደግሞ የኑስ ሰንታሙ 56ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡

 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version