Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ ዚምባቡዌን 1 ለ 0 አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ለ2022 የኳታር የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ዚምባቡዌን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አስቻለው ታመነ በፍፁም ቅጣት ምት ብቸኛዋን ግብ ማስቆጠሩን ከእግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን
Exit mobile version