Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ዛሬ የፍጻሜ ጨዋታውን ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በናይሮቢ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና (ሴካፋ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን የፍጻሜ ጨዋታውን ዛሬ ያካሂዳል፡፡
በግማሽ ፍጻሜው የኡጋንዳውን ሌዲ ዶቭስን በመለያ ምት በአጠቃላይ ውጤት 6 ለ 4 በማሸነፍ ለፍጻሜ መድረሱ ይታወሳል፡፡
በዚሁ መሠረት ዛሬ ከቀኑ 10፡00 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ከኬኒያው ቬጋ ኩዊንስ ጋር የዋንጫ ጨዋታውን ያደርጋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version