Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

በደሴ ከተማ የመናፈሻ ክፍለ ከተማ 2ተኛ ዙር ምልምል ሰልጣኞችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በደሴ ከተማ አስተዳደር የመናፈሻ ክፍለ ከተማ ሁለተኛ ዙር ምልምል ሰልጣኞችን አስመርቋል።

ከምረቃው በተጨማሪም መከላከያን ለመቀላቀል ስልጠና የጀመሩ ወጣቶች ደሙን እያፈሰሰ ሃገር ለሚያቆመው ለጀግናው የሃገር መከላከያ ሰራዊት ደም ለግሰዋል።

መከላከያ ሰራዊትን ለመቀላቀል ስልጠና ከጀመሩት ወጣቶች መካከል በአሸባሪው ወራሪ ምክንያት ከሰሜን ወሎ ዞን የተፈናቀሉ ወጣቶች ይገኛሉ።

በሰብለ ሲሳይ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን

Exit mobile version