Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ጅማ ዩኒቨርሲቲ በጤና እና በህግ ትምህርት ክፍል ያስተማራቸውን ተማሪዎች በነገው ዕለት ያስመርቃል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ በጤና እና በህግ ትምህርት ክፍል ሲያስተምራቸው የቆየውን ተማሪዎች በነገው ዕለት ያስመርቃል፡፡

ዩኒቨርሲቲው በህክምና ዶክሬት እና በሌሎች የህክምና ዘርፍ በመጀመሪያ ድግሪ ያስተማራቸውን ተማሪዎች ነው በነገው ዕለት የሚያስመርቀው፡፡

የዩኒቨርሲቲው ምክትል አካዳሚክ ዲን ዶክተር ታደሰ ሀብታሙ እንደገለፁትም ÷ ዩኒቨርሲቲው በእንስሳት ህክምናና በቴክኖሎጂው ዘርፍ ሲያሰለጥናቸው የቆዩ ተማሪዎችን ጨምሮ በአጠቃላይ ከ900 በላይ ተማሪዎችን ያስመርቃል።

በአብዱረህማን መሀመድ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version