Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

በሽብርተኛዉ ሸኔ ላይ እየተወሰደ ያለዉ እርምጃ ተጠናክሮ ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ጉጂ ዞን ጎሮ ዶላ ወረዳ ውስጥ የሸኔ የሽብር ሀይል ከመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ጋር በከፈተው ውጊያ የቡድኑ በርካታ ታጣቂዎች ሲገደሉ÷ በቁጥር ቀላል የማይባሉት ደግሞ መቁሰላቸዉን ለመረጃዉ ቅርበት ያላቸዉ ምንጮቻችን ጠቁመዋል።
የአካባቢው ማህበረሰብም በቡድኑ ላይ እተወሰደ ያለዉን እርምጃ በነቂስ በመዉጣት መደገፋቸውን ምንጮቻችን አረጋግጠዋል፡፡
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version