Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በአፋር ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የገጠማትን ፈተና ለመቋቋም በጋራ መቆም እንዳለብን በመገንዘብ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በአፋር ክልል ከቀያቸው የተፈናቀሉ ወገኖችን ለማገዝ የምግብ ድጋፍ አድርጓል ሲል የሠመራ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ፡፡
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በድጋፍ ያበረከተው 50 ኩንታል የስንዴ ዱቄት እና 50 ኩንታል ሩዝ ሲሆን÷ ድጋፉን እስከ ሠመራ ድረስ በማጓጓዝ ለሠመራ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች ማስረከቡን ከሠመራ ዩኒቨርሲቲ ያኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version